የሩስያ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት

የሩስያ ፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን ትናንት የተካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ አሸናፊ ሆኑ። ፕሬዚደንት ፑቲን እንደተጠበቀው በምርጫው  የተፎካከሯቸውን ሰባት እጩዎች በሰፊ የድምፅ ልዩነት ነው ያሸነፉት። ፑቲን በምርጫው 76,6% የመራጭ ድምፅ አግኝተዋል።