በሶማሊያ የሚገኙ ሁለት ጎሳዎች አለመግባባታቸውን ለማስወገድ ተስማሙ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 10/2010) በሶማሊያ የሚገኙ ሁለት ጎሳዎች በመካከላቸው የቆየውን አለመግባባት ለማስወገድ መስማማታቸው ተሰማ። ሳዳ ዮኒስና በኢዶ በተባሉት ጎሳዎች መካከል ለረጅም አመታት የቆየውን የእርስ በርስ ግጭት ለማስቆም  ሶስት ሳምንታትን የፈጀ ውይይት መደረጉም ታውቋል። ሳዳ ዮኒስና በኢዶ በተባሉት ጎሳዎች መካከል ለረጅም አመታት