በዋልድባ መነኮሳት ችሎት በመቶዎች የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ተገኙ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 10/2010) ዛሬ በዋለው የዋልድባ መነኮሳት ችሎት ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች መገኘታቸው ታወቀ። አጋርነትን ለማሳየት በተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የዋልድባ አባቶች መደሰታቸውን በስፍራው የነበሩ የዓይን እማኞች ገልጸዋል። በካቴና እጆቻቸው አንድ ላይ ታስረው የሚታዩበት ፎቶግራፍ በማህበራዊ