ነዳጅን የማስተጓጎሉ የመጨረሻ ቀን ዘመቻ ተካሄደ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 10/2010) በነዳጅ አቅርቦት ላይ የተጠራው የማስተጓጎል ዘመቻ በመጨረሻ ቀኑ ዛሬም በመካሄድ ላይ ነው። በሰሜን ጎንደር ሸሃዲ አካባቢ በአንድ የነዳጅ ማመላለሺያ ተሽከርካሪ ላይ ጥቃት ተሰንዝሯል። በአንድ ሳምንት ግዜ ወስጥ የተቃጠሉ የነዳጅ ቦቴዎች ቁጥር ሶስት ደርሷል። በአዲስ አበባ የነዳጅ አቅርቦት