በአማራ ክልል የሚታየው የነዳጅ እጥረት የክልሉን ህዝብ ፈተና ውስጥ ከቶታል የዋጋ ንረቱም እያደር በመጨመር ላይ ነው

በአማራ ክልል የሚታየው የነዳጅ እጥረት የክልሉን ህዝብ ፈተና ውስጥ ከቶታል የዋጋ ንረቱም እያደር በመጨመር ላይ ነው (ኢሳት ዜና ማጋቢት 10 ቀን 2010 ዓ/ም) በክልሉ የሚታዬው የነዳጅ እጥረት የህብረተሰቡን ኑሮ ማናጋት ጀምሯል። ነዳጅ ለማግኘት ለቀናት ወረፋ መያዝ ግድ እያለ ነው። በነዳጅ