“ለቻይና የሚያዋጣት ሶሻሊዝም ነው” ዢ ጂንፒንግ

የቻይናው ፕሬዚደንት ዢ ጂንፒንግ ለገዢው የህዝቦች ብሄራዊ ኮንግረስ ፓርቲ አባላት ንግግር ባደረጉበት ወቅት ቻይና ባሳየችው ዕድግት አጉል የራስ መተማመን ሊሰማት አይገባም ሲሉ ተደምጠዋል።