ከሞያሌ የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን በኬንያ በ10 ቦታዎች ተጠልለው ይገኛሉ

 የኬንያ ቀይ መስቀል የምግብ እርዳታ እያደረገ ነው     በሞያሌ በመከላከያ ሰራዊት አባላት 10 ሰዎች መገደላቸውንና 12 ያህል መቁሰላቸውን ተከትሎ ተደናግጠው ወደ ኬንያ የሸሹ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከ10 በላይ በሚሆኑ አካባቢዎች ተጠልለው እንደሚገኙ የኬንያ ቀይ መስቀል አስታውቋል፡፡ ካለፈው ቅዳሜ መጋቢት 1 ቀን 2010