ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ የአ/አበባ ሀ/ስብከት ሥራ አስኪያጅን ጠርቶ አነጋገረ

 · “አገሪቱ ጭንቀት ላይ እያለች መጸለይ እንጂ መጉላላት አይገባችሁም”            – ኮሚሽነር ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር     · “ሙስናን ቀጣዩ ትውልድ ይቀርፈው ይሆናል” – ፓትርያርክ አባ ማትያስ   የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፣ በኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ መ/ር ጎይትኦም ያይኑን በጽ/ቤቱ ጠርቶ፣