“የሞያሌ ግድያ በስህተት የተፈፀመ አይደለም” ያሉት ባለስልጣን ታሰሩ

“በሞያሌ የተፈፀመው ግድያ በስህተት አይደለም” ያሉት የኦሮሚያ ፍትህ ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ታዬ ደንደኦ፣ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ጠዋት፣ በኮማንድ ፖስት ተይዘው መታሰራቸው ታውቋል፡፡ አቶ ታዬ ባለፈው ቅዳሜ በሞያሌ ከተማ 10 ሰዎች በመረጃ ስህተት በሚል በመከላከያ ሃይል ሰራዊት ተተኩሶ መገደላቸውን