ህገ ወጥ የተባሉ በሺዎች የሚጠቆሩ ቤቶች ሰሞኑን በድንገት እንዲፈርሱ ተደርጓል

በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ሰፈራ ወይም ኪዳነምህረት በሚባለው አካባቢ በህገ ወጥ መንገድ ተገንብተዋል የተባሉ በርካታ ቤቶች ያለ ማስጠንቀቂያ በድንገት እንደፈረሰባቸው የተናገሩት ነዋሪዎች በዚህም የተነሳ መጠለያ አልባ በመሆን ለችግር መጋለጣቸውን ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ አርብ የካቲት 30 2010