የቀድሞው የፈረንሳይ መሪ ኒኮላስ ሳርኮዚ በቁጥጥር ስር ዋሉ

የቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዘደንት ኒኮላስ ሳርኮዚ ከሟቹ የሊቢያ መሪ ሙዐሙር ጋዳፊ ጋር በተያያዘ ክስ በፈረንሳይ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል።