ብላክቤሪ ስልኮች ለወንጀለኞች እየሰጡ ያሉት ጥቅም

ሰሞኑን አምስት ሰዎች ለወንጀለኛ ድርጅቶች የሚያገልግል ተንቀሳቃሽ ስልክ በድብቅ በማምረት ወንጀል ተጠርጥረው ታስረዋል።