የአሜሪካ ሮቦቶችና ማሽኖች የአፍሪካውያንን ሥራ እየወሰዱ ነው

አንድ ጥናት የአሜሪካ ሮቦቶችና ማሽኖች የአፍሪካውያንን ሥራ እየወሰዱ መሆናቸው አስጊ እንደሚሆን ቢያስጠነቅቅም ለመዘጋጀት ጊዜ እንዳለ ይናገራል።