ከአምነስቲ ኢንተርናሽናል ለመንግሥት የቀረበ ማሳሳቢያ

በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከተደነገገ በኋላ መንግስትን በመተቸታቸዉ በኮማንድ ፖስቱ የተያዙትና በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ያለም ቅድመ ሁኔታ  እንዲለቀቁ  የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ።