ግሎባል አሊያንስ ከሞያሌ ለተፈናቀሉ ወገኖች 10 ሺ ዶላር ሰጠ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 11/2010)በውጭ ሃገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ያቋቋሙት ግሎባል አሊያንስ /ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት /ከሞያሌ ተፈናቅለው ኬንያ ለገቡ ኢትዮጵያውያን የ10 ሺ ዶላር እርዳታ ሰጠ። በአሜሪካ ቀይመስቀል በኩል ወደ ኬንያ ለስደተኞች የሚላከውን ገንዘብ ትላንት ለአሜሪካ ቀይ መስቀል ያበረከቱት የትብብሩ ሰብሳቢ አቶ ታማኝ በየነና