በባሌ ዞን ሕጻናትን ጨምሮ 5 የአንድ ቤተሰብ አባላት ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 11/2010) በሶማሌ ክልል የልዩ ሐይል አባላት በኦሮሚያ ባሌ ዞን ሕጻናትን ጨምሮ 5 የአንድ ቤተሰብ አባላትን መገደላቸው ተነገረ። በሌላ ዜና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/ በኦሮሚያ ክልል በሶስት አቅጣጫ ገብቷል በሚል በክልሉ አሰሳ እና እስራት መጠናከሩን ምንጮች  ለኢሳት ገለጸዋል። ለኢሳት