በሰሜን ጎንደር ዞን በሮቢት ከተማ አካባቢ በሚካሄደው ውጊያ ነዋሪዎች መጎዳታቸው እንዲሁም የአገዛዙ ወታደሮች መገደላቸው ታወቀ

በሰሜን ጎንደር ዞን በሮቢት ከተማ አካባቢ በሚካሄደው ውጊያ ነዋሪዎች መጎዳታቸው እንዲሁም የአገዛዙ ወታደሮች መገደላቸው ታወቀ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 11 ቀን 2010 ዓ/ም) ዛሬ፣ መጋቢት 11 ቀን 2010 ዓም ከጎንደር ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው ሮቢት ከተማ አካባቢ በሚገኙ የገጠር የቀበሌዎች፣