ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ለደረሰው የሰውና የንብረት ውድመት ከፍተኛ አመራሩ ተጠያቂ ነው አለ

ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ለደረሰው የሰውና የንብረት ውድመት ከፍተኛ አመራሩ ተጠያቂ ነው አለ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 11 ቀን 2010 ዓ/ም) በኢትዮጵያ ለደረሰው የዜጎች እልቂት፣ የሚሊዮኖች መፈናቀልና ከፍተኛ ንብረት ውድመት የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር ሃላፊነቱን ይወስዳል ሲል ፓርቲው ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ድርጅቱ ሰሞኑን በሰጣቸው