የግብጽና ሱዳን መሪዎች ብሔራዊ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ የጋራ ስምምነት ላይ ደረሱ

የግብጽና ሱዳን መሪዎች ብሔራዊ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ የጋራ ስምምነት ላይ ደረሱ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 11 ቀን 2010 ዓ/ም) የሱዳኑ መሪ ኦማር አልበሽር በግብጽ የአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት አድርገዋል። የፕሬዚዳንቱን ጉብኝት ተከትሎ ሁለቱ አገራት በ2015 እ.ኤ.አ. የተፈረመውን የአባይ ግድብ ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ