ኒኮላስ ሳርኮዚ በቁጥጥር ስር ዋሉ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 11/2018) የቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ። የቀድሞው ፕሬዝዳንት ወደ ወህኒ ለመጋዝ ምክንያት የሆነባቸው ከቀድሞው የሊቢያ ፕሬዝዳንት ሙአመር ጋዳፊ መንግስት ለምርጫ ዘመቻ በሚሊየን ዮሮ የሚቆጠር ገንዘብ ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ተቀብለዋል በሚል ነው። እንደ አውሮፓውያኑ