የትግራይ ተወላጆች ወደ አድዋና አካባቢው እየተመለሱ ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 11/2010) ከአማራ ክልል ባህርዳር የትግራይ ተወላጆች ንብረታቸውን ሸጠው ወደ አድዋና አካባቢው እየተመለሱ መሆናቸውን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። በባህርዳር ኢትዮ ስታር ተብሎ በትግራይ ተወላጅ ንብረትነት  የሚታወቀውን ሆቴል የጎጃም አዴት ተወላጅ የሆኑትና  የሙሉጌታ ሪል ስቴት ባለቤት እንድገዙት  ታውቋል። አባ አድጎይ ተብለው