አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ መስመርን ማስቀጠል አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 11/2010) አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ መስመርን ማጠናከርና ማስቀጠል አማራጭ የሌለው ጉዳይ መሆኑን የኢሕአዴግ ስራአስፈጻሚ ገለጸ። የኢህአዴግ ስራአስፈጻሚ ለ8 ቀናት ያካሄደውን የስራ አስፈጻሚ ግምገማ አጠናቆ የድርጅቱን አጠቃላይ የምክርቤት ስብሰባ ጀምሯል። ስራአስፈጻሚው ስብሰባውን ሲያጠናቀቅ ባወጣው መግለጫ እንዳለው ታዲያ በአመራሩ መካከል የነበረው የአመለካከት