የነዳጅ አቅርቦትን የማስተጓጎል ዘመቻ ተራዘመ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 11/2010) የነዳጅ አቅርቦትን የማስተጓጎል ዘመቻ ለአንድ ሳምንት መራዘሙ ተገለጸ። በኦሮሚያና አማራ ክልሎች ላይ ውጤታማ የተባለውን ዘመቻ በሌሎች አካባቢዎችም ለማስፋፋት በሚል የተራዘመው ዘመቻ ሌሎች እንቅስቃሴዎችም በተጓዳኝ እንደሚኖሩት ታውቋል። በአንድ ሳምንቱ ዘመቻ በአገዛዙ ላይ ከፍተኛ ጫና መፍጠር የተቻለ መሆኑን መረጃዎች