የስምንት ዓመቱ የፒያኖ ተጨዋች

ኣዛኤል ኒቀዲሞስ በመቀሌ ከተማ የ3ኛ ክፍል ተማሪ ነው። በክፍሉ በጣም ጎበዝ ተማሪ ከሚባሉት ተርታ ይሰለፋል። ኣዛኤል ከትምህርቱ ባሻገርም ሙዚቃ ይጫወታል።