የስምንት ዓመቱ የፒያኖ ተጨዋች
March 20, 2018
BBC Amharic
—
Comments ↓
ኣዛኤል ኒቀዲሞስ በመቀሌ ከተማ የ3ኛ ክፍል ተማሪ ነው። በክፍሉ በጣም ጎበዝ ተማሪ ከሚባሉት ተርታ ይሰለፋል። ኣዛኤል ከትምህርቱ ባሻገርም ሙዚቃ ይጫወታል።
... ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ