የ16 ዓመቱ ሶማሊያዊ ኮሚሽነር ሆኖ እንዲሠራ ጥያቄ ቀረበለት

አንድ የ16 ዓመት ሶማሊያዊ የጆውሃር አካባቢ ምክትል ኮሚሽነር ሆኖ እንዲሰራ ጥያቄ ቀረበለት። ቢሆንም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እየተከታተል ያለው ሶማሊያዊ ታዳጊ በአልሸባብ አሸባሪዎች እንዳይጠቃ በመፍራት ሥልጣን አልቀበልም ብሏል።