“የእንግሊዙ ተቋም በኬንያ ዳግመ ምርጫ ጣልቃ ገብቷል”

መቀመጫውን ለንደን ከተማ ያደረገ ‘ካምብሪጅ አናሊቲካ’ የተሰኘ አማካሪ ተቋም ኡሁሩ ኬንያታ በኬንያ የተደረገውን ድጋሚ ምርጫ እንዲያሸንፉ ረድቻለሁ ማለቱን ተከትሎ ተቃዋሚዎች ክስ እያቀረቡ ነው።