በፆታ እኩልነት ያምናሉ?…እስቲ በዚህ እንቆቅልሽ ራስዎን ይፈትኑ

በፈተናው ከተሸወዱ አይግረምዎ። በርካቶች ባላሰቡት መንገድ ለፆታዊ መድልዎ የተጋለጡ ናቸው። አስተዳደግዎ እና ያሳለፉት ሕይወት ሳያስቡት ለፆታዊ መድልዎ ሊያጋልጥዎ ይችላሉና።