የንፁህ ውሃ ችግር ካለባቸው ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት

በዓለም ዙሪያ ንፁህ የመጠጥ ውሃ የማያገኙ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ነው። በተለይ በአፍሪካ ሃገራት ችግሩ የከፋ ነው ተብሏል።