ካለሁበት 25 ፡”የሰፈሬን አየር ድጋሚ ማጣጣም እፈልጋለሁ”

በየሳመንቱ ይዘን የምንመጣው ካለሁበት የተሰኘው አምዳችን ባሁኑ ሳምንት በዋሽንግተን ካለው ከሚልኪያስ ጋር ያስተዋውቀናል።