የዓረና ትግራይ ደጋፊዎች(በዳያስፖራ)አቋም

“የሁሉም ችግሮች ምንጭ የሆኑት የሥርዓቱ ቁንጮ የትግራይ ሕዝብ ልዩ ተቆርቋሪ፣ ጠበቃና ነፃ አውጭ በመምሰል በሕዝቡ ስምና ደም እየነገዱ ለጥቃት፣ ለስደት፣ ለውርደትና ለአፈና እየዳረጉት ነው” ያለው በዳያስፖራ የዓረና ትግራይ አባላትና ደጋፊዎች መሆኑን የገለፀ ቡድን ባወጣው ባለአራት ነጥብ የአቋም መግለጫ ኢትዮጵያ በአሁኑ