ተመድ 10 ሺ ለሚሆኑ ከሞያሌ ከተማ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

ተመድ 10 ሺ ለሚሆኑ ከሞያሌ ከተማ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 12 ቀን 2010 ዓ/ም) ራሱን ኮማንድ ፖስት በሚል የሚጠራው ወታደራዊ እዝ በበኩሉ ተፈናቃዮች እየተመለሱ ነው ብሎአል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽነር ከኬንያ ባወጣው መረጃ ከኢትዮጵያዋ