ካለ ምንም ፍርድ አንድ ዓመት ከአንድ ወር በእስራት የቆዩት አቶ ብስራት አቢ አሁንም አልተፈቱም

ካለ ምንም ፍርድ አንድ ዓመት ከአንድ ወር በእስራት የቆዩት አቶ ብስራት አቢ አሁንም አልተፈቱም (ኢሳት ዜና ማጋቢት 12 ቀን 2010 ዓ/ም) በሰማያዊ ፓርቲ የማእከላዊ ኮሚቴ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ የሆኑት አቶ ብስራት አቢ ከአዲስ አበባ ለሥራ ጉዳይ ወደ ደሴ ከተማ በሄዱበት