በራሷ ችግር የተተበተበችው ኢትዮጵያ እኛን ለማደራደር ብቁ አይደለችም ስትል ደቡብ ሱዳን ገለጸች።

በራሷ ችግር የተተበተበችው ኢትዮጵያ እኛን ለማደራደር ብቁ አይደለችም ስትል ደቡብ ሱዳን ገለጸች። (ኢሳት ዜና ማጋቢት 12 ቀን 2010 ዓ/ም) ደቡብ ሱዳን ይህን ያለችው፣ የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት በምህጻረ ቃሉ ኢጋድ፣ በደቡብ ሱዳን የእርስበርስ ግጭት ዙሪያ ለመምከር በሚቀጥለው ሳምንት አዲስ