በግል መደብሮች የተወሰኑ መድኃኒቶች ማግኘት ቸግሯል

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ስኳር እና የደም ግፊትን ለመሳሰሉ ሕመሞች የሚታዘዙ መድኃኒቶችን ማግኘት ፈታኝ እየሆነ መምጣቱን በመድኃኒት ንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች ይናገራሉ። ኢትዮጵያ ከውጭ አገራት የምትሸምታቸው መድኃኒቶች ከወትሮው በተለየ በገበያ ላይ ለማግኘት አዳጋች የሆነው በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ ነው የሚል