እስራኤል ረጅሙን የጋዛ ዋሻ አፈረሰች

በሽምቅ ተዋጊዎች የተገነባው ዋሻ፤ በጋዛ ድንበር ለይ ወደሚገኝ የእስራኤል መንደር የሚወስድ እንደነበር የእስራኤል ጦር አስታውቋል።