የኢሕአዴግ ጠቅላይ ምኒስትር ወልቃይትና አርማጮህን አስመልክቶ የተናገሩትን የወልቃይት ኮሚቴ አመራር ተቃወሙ

አቶ አታላይ ዛፌ

ጥያቄያቸው የማንነት እንጂ የልማት እንዳልሆነ በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የወልቃይት ኮሚቴ አመራር አባላት አቶ አታላይ ዛፌ ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ መቀሌ ተጉዘው ከሕዝብ ጋራ ባደረጉት ውይይት የወልቃይትን የአርማጮ ጥያቄ የልማት መሆኑን በመናገራቸው እጅግ ማዘናቸውንም ተንግረዋል።

ከአቶ አታላይ ዛፌ ጋራ የተደረገውን ቃለምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ