ከሰሜን ኮሪያ ጋር የሚኖኝ ውይይት ፍሬ አልባ ከሆነ ‘ጥዬ እወጣለሁ’-ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንትና የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር በሰሜን ኮሪያ ላይ ጠንከር ያለው ግፊት ተጥሎ እንዲዎይ ተስማምተዋል።