ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለቁልፍ ተቋማት አመራር ሹመት ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ፓርላማ ቀርበው በካቢኒያቸው ውስጥ አስር አዲስ ሚኒስትሮችን ካሾሙና ስድስቱን ካሸጋሸጉ በኋላ ቁልፍ የተባሉ መንግሥታዊ ተቋማትን የሚመሩ ግለሰቦችን ሾመዋል።