በየሳምንቱ በዓለማችን የተለያዩ ክፍሎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንንና ኤርትራውያንን የሚያስተዋውቃችሁ ካለሁበት የተሰኘው አምዳችን እነሆ። ዛሬ ለሚ ተክሌን ይዘንላችሁ ቀርበናል።