ጠቅላይ ሚንስትሩ ለምክር ቤቱ የቀረቡት የካቢኔ ሹመቶች በሙሉ ድምጽ ጸደቀ

ጠቅላይ ሚንስትሩ ለምክር ቤቱ እጩ የካቢኔ አባላት ሹመትን አቅርበው በሙሉ ድምጽ ጸድቋል። ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ደግሞ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ በመሆን በሙሉ ድምፅ ተመርጠዋል።