ነገ የሚከፈተው የጣና ፎረም 

ሰባተኛው የጣና ፎረም ጉባዔ ነገ በባህር ዳር ከተማ ይጀመራል።  በዚሁ ሁለት ቀናት በሚቆየው  ስብሰባ የሚካፈሉት ተሳታፊዎች አፍሪቃ የራሱን ሰላም እና ፀጥታ በራሱ  ማስከበር  በሚችልበት ጉዳይ ላይ በዋነንነት ይወያያሉ።