ዶ/ር አብይ አሕመድ ቅድሚያ መስጠት ያለባቸው በቅርብ ላሉ አጣዳፊ ጉዳዮች ነው ሲሉ ዶ/ር መረራ አሳሰቡ።

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ እና ዶ/ር መረራ ጉዲና

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ቅድሚያ መስጠት ያለባቸው በቅርብ ላሉ አጣዳፊ ጉዳዮች ነው ይላሉ – የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና፡፡ ከሁለት ዓመታት በኋላ የሚካሄድን ምርጫ ነፃና ዲሞክራሲያዊ ለማድረግ ቃል መግባት በጎ ቢሆንም ከዚያ የሚቀድሙ አንገብጋቢ ሁኔታዎች ግን ከፊታቸው ይገኛሉ ነው ያሉት፡፡ ያዳምጡ ↓