በኩባ የፊደል ካስትሮ ቤተሰብ የአገዛዝ ዘመን ሊያከትም ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 11/2010) በኩባ የፊደል ካስትሮ ቤተሰብ የአገዛዝ ዘመን ሊያከትም መሆኑ ተገለጸ። ይህ የተባለው የቀድሞው የኩባ ፕሬዝዳንት የፊደል ካስትሮ ወንድም ራውል ካስትሮ ስልጣን ሊለቁ መሆናቸው መሰማቱን ተከትሎ ነው። የሃገሪቱ ፓርላማም የራውል ካስትሮ ቀኝ እጅ ናቸው የተባሉትን ሜግዌል ዲያዝ ኬኔልን በምትካቸው