የአርቲስት ታምራት ደስታ የቀብር ስነስርዓት

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 11/2010)የድምጻዊ ታምራት ደስታ የቀብር ስነስርዓት ተፈጸመ። ትላንት በድንገት ህይወቱ ያለፈው ድምጻዊ ታምራት ወዳጅ ዘመዶቹ፣ የሙያ ጓደኞቹና አፍቃሪዎቹ በተገኙበት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን የቀብር ስነስርዓቱ መፈጸሙ ታውቋል። በሌላ በኩል የድምጻዊ ታምራት ደስታ የአሟሟቱ ሁኔታ አነጋጋሪ ሆኖ ቀጥሏል።   ፖሊስ ጉዳዩን