የወልቃይትን ጉዳይ የጸረ ሰላም ሃይሎች አጀንዳ አድርጎ ለማቅረብ እቅድ መያዙ ተሰማ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 11/2010) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከጎንደር ህዝብ ጋር በሚያደርጉት ውይይት ላይ የተደራጁ ግለሰቦችን በማስገባት የወልቃይትን ጉዳይ የጸረ ሰላም ሃይሎች አጀንዳ ተደርጎ እንዲቀርብ ሕወሃት በዝግጅት ላይ መሆኑ ታወቀ። ለኢሳት በደረሰው መረጃ ላይ እንደተመለከተው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ከህዝብ የሚያጋጭ