የሜቴክ ዋና ዳይሬክተርና የኢንሳ ዳይሬክተር በሌላ ተተኩ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 11/2010)የብሔራዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውና የኢንሳ ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደ አረጋይ ምትክ አዲስ ሰዎች መሾማቸው ተሰማ።የፖሊስ ኮሚሽነሩም በሌላ ሰው ተተክተዋል። የብሔራዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ የሐገሪቱን ሃብት በመመዝበርና በማባከን