ዶክተር አብይ በፓርላማ ያቀረቧቸው 10 ሚኒስትሮች ሹመት ጸደቀ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 11/2010) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዛሬ በፓርላማ ያቀረቧቸው 10 ሚኒስትሮች ሹመት ጸድቋል። የነበሩት ሚኒስትሮች በከፊል ሲባረሩ ፣የተወሰኑት ባሉበት ቀጥለዋል። የቀሩትም የሚኒስትር መስሪያ ቤት ቀይረው በሃላፊነት እንዲቀጥሉ ተወስኗል። በኢሕአዴግ የስልጣን ዘመን የሚኒስትሮቹ የትውልድ ቦታ እንጂ ብሔራቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ያልተገለጸበት