የጠ/ሚኒስትሩ አዲስ ሹመት ህዝቡን እያነጋገረ ነው

የጠ/ሚኒስትሩ አዲስ ሹመት ህዝቡን እያነጋገረ ነው (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 11 ቀን 2010 ዓ/ም) በኢትዮጵያ የተነሳውን ህዝባዊ የለውጥ እንቅስቃሴ ተከትሎ ወደ ስልጣን የመጡት ዶ/ር አብይ አህመድ አዳዲስ ሚንስትሮችና ምክትል ሚኒስትሮችን የሾሙ ቢሆንም፣ ሹመቱ ህዝቡን እያነጋገረ ነው። ነባሩ አመራር ተመልሶ መምጣቱን የሚያነሱ