ለምግብ እጥረት ተጠቂ ለሆኑ የኢትዮጵያ አዛውንቶች ቅድሚያ እንዲሰጥ ሲል ተመድ አሳሰበ

ለምግብ እጥረት ተጠቂ ለሆኑ የኢትዮጵያ አዛውንቶች ቅድሚያ እንዲሰጥ ሲል ተመድ አሳሰበ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 11 ቀን 2010 ዓ/ም) የኢትዮጵያ መንግስትና ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ እርዳታ ለጋሾች በአገሪቱ ላሉ የተመጣጠነ የምግብ እጥረት ተጠቂ ለሆኑ አዛውንቶች ቅድሚያ በመስጠት ሕይወታቸውን ሊታደጓቸው ይገባል ሲል የተባበሩት መንግስታት